Tuesday 14 August 2012

ድምፃችን ይሰማ

ድምፃችን ይሰማ
በስልጤ ዞን በውልባረግ ወረዳ የመንግስት አካላት ህብረተሰቡ ወቅታዊውን የሕዝበ ሙስሊሙን የተቃውሞ እንቅስቃሴ በአደባባይ እንዲያወግዙ ግፊት እያደርጉ መሆኑ ተገለፀ፡፡
በወረዳው ሰሞኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ቢሳተፍም በመንግስት አስፈፃሚ አካላት ተፅዕኖ የሕዝቡን ጥያቄ ለማፈን የሚደረገውን እንቅስቃሴ አውግዘዋል፡፡

No comments:

Post a Comment