Sunday, 12 August 2012

ድምፃችን ይሰማ


ድምፃችን ይሰማ
ኮሚቴዎቻችንና ሌሎችም ማዕከላዊ የታሰሩ ዳዒዎች የተጠየቀባቸው የ 28 ቀን ቀጠሮ በመድረሱ ከሐሙስ ጀምሮ በድጋሚ ፍርድ ቤት እንደሚቀርቡ ማወቅ ተችሏል፡፡ ሀሙስ የሚቀርቡት ግለሰቦች እነማን እንደሆኑ መረጃ ሲደርሰን የምናቀርብ መሆኑን እየገለጽን ሁሉም ሰው የቀጠሮውን ቀን በንቃት ተከታትሎ ፍርድ ቤት በመገኘት ለታሳሪዎቹ ያለውን ድጋፍ እንዲያሳይ እናስታውሳለን፡፡

No comments:

Post a Comment